በመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት እና ሙያ ፊቃድ አሰጣጥና እድሳት ዘርፍ የሚተገበሩ ዋና ዋና ተግባራት
- ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የመምህራንና የት/ት አመራር ለማስልጠን ለደረጃው ብቁ አድረገው ማሰማራት
- የረዥም ጊዜ ስልጠና በጥራትና በብቃት እንድስጥ አሰፈላጊወን ድጋፍና ክተትል ማድረግ የክርምት ስራ መስራት
- የአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎች ፍላጎት ዳሰስና የመጠውን ውጤት በመዳሰስ ስልጠናውን በአግባቢ መምራትና ፋይዳውን እየገመገመ አቅጣጭ ማስቀመጥ
- የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎችን በአግባቢ እንድመሩ መስራትና ማጠናከር
- ቅድመ ሥራ ስልጠና ስልጠኞችና የሥራ ላይ መምህራንና የት/ት አመራር የብቃት ምዘና መመዘንና ብቃት ደረጃቸው ለመለየት ስልጠናዎችን በዕቅድ የመሰራት ሥራ መስራት…..ወዘተ