የአጠቃላይ የትምህርት እንስፔክሽን አላማ ተኮር ዳይሬክቶሬት
አጠቃላይ ዓላማ
- በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጃ የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ስታዘዓዳርድ ላይ በመመስረት በየደረጃዉ ለሚገኙ የትምህርት ተቆማት ሙያዊ ክትትል እና የግምገማ ተግባራትን በማከናወን የትምህርት ተቆማትን በግብዓት ሂደትና በዉጤት እንድሁም በስታንዳርድ በአመልካች እና በገላጭ በዝርዝር በተዘጋጀዉ ቼክሊስት በመመዘን ደረጃቸዉን መለየት እና የተገኘዉን ዉጤት መኔሻ በማድረግ ወቅቱን የጠበቀ ግብረ- መልስ በማዘጋጀት ለግል ለበለድርሻ አካላት ማድረስ እና የተማሪዎች ዉጤትና ስነ-ምግባር ለማሻሻል ለሚደረገዉ እንቅስቃሴ ሙያዊ ድጋፍ እገዛ ማድረግ ነዉ፡፡